ከባድ ፍጥጫ || አላህ ከአርሽ በላይ ነው / الرَّحْمَنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَى አላህ ከጥመት ይጠብቀን
HTML-код
- Опубликовано: 25 ноя 2024
- አሰላሙአላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ውድ ኢትዩጵያዊን
በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል በዚህ ቻናል ጠቃሚና አስተማሪ ቪደዎችን ያገኛሉ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ አበረታቱን
#ፈትዋ #ዳእዋ #ethiopia የነብያቶችን ታሪክ አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቪደዎችን ታገኛላችሁ
የሶሀቦችን ታሪክ ይከታተሉ
ruclips.net/video/a04AyyJ98k4/видео.htmlsi=tedp5W32EVZZHwq7
አለሁማ ኢኒ አስዓሉከ ሁስነል ኸቲማ
ስንት ጀግኖች አሉ ማሻ አላህ አላህ እውቀትን ይጨምርላቸው
አላህ ከጥመት ይጠብቀን ያረብ
አላህን እንድትረሳ ከሚያደርግህ ፀጋ ይልቅ፡ አላህን እንድታስታውስ የሚያደርግህ አደጋ ይሻልሀል አላህ ይርዳን ያርብ።
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱበሀን አላህ አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራን አውቀው የሚጠፉትንም አላህ ልቦና ይስጣቸው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ. ፈታየ ጀዛኪሏህ ኸይር ያርቢ አሏህ ትክክለኛ መንገድ ይምራልን አህባሽ ረባሽ ጃሂሎች ጠማማ መንገድ ነው
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ላይክ
አሰላሙ አለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም እና ፍቅርን እና መዋደድን ይስጥን ከዝህ በላይ ምንም ነገረ የለም ለሁላችንም ቢሁን ጥላቻን ያረቅልን ኢን ሸ አላህ
አር ረቢዕ ኢብኑ ኸይሰም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ "
🍁 በራሴ ሁኔታ ደስተኛ አይደለሁም ። እራሴን መተቸት ችላ ብዬ ሰዎችን በመተቸት ጊዜዬን አጠፋለሁ ። ሰዎች ስለ ሰዎች ወንጀል ብለው አላህን ፈሩ ። በራሳቸው ወንጀል ግን ምንም እንደማይሆኑ በሚመስል መልኩ ተረጋጉ ።
#በሰዎች ወንጀል ላይ እንደ መላኢካ ተቆጣጣሪ የሆንን ሰዎች ወደ ነፍሳችን እንመለስ ለሁሉም ከፈለገ የሚምረው ካልሆነ የሚጠይቀው አላህ ብቻ ነው ::
አሳሳምወአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ
አላህ ይምራንን የያርብብብን👍👍👍😓😓😓😓😓
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሱበሀንአላህ ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን ወይጉድ
ሠላም ሠላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያረግልን አሜን እኛንም በያለንበት ፍጣሪ ይጠብቀን
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ
ሱብሀነ አላህ አላህ ከጠማሞች አላህ ይጠብቀን ሰላም መተሳሰብ ለሀገራችን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሀዲ አህለን ሀሪፍ ትምህርት ነው
ለመልካም ነገር ስትታጭ አልያም ባለህበት መስክ ላይ ጠንካራ ሆነህ ስትገኝ ብዛት ያላቸው ፈተናዎች ወዳንተ ይመጣሉ፤ እነዛ ክስተቶች ያንተን ጥንካሬ ሊያሳውቁህ እና አቅምህን አውጥተህ መጠቀም እንደምትችል ሊያስገነዝቡህ የሚመጡ ናቸው፤ ሀቢቢ ደመና ፀሐይ ላይ ግርዶሽን በመፍጠር ብርሃንዋን ከመስጠት ለማገድ ይገዳደራታል፡ ግን ፀሐይ ከርሱ የላቅ ሐይል ስላላት ፅልመቱን ጥሳ ጨረሯን ትለቃለች። አንተም ከፀሐይዋ እኩል የከበብህን ፅልመት ጥሰህ ብርሃንህን ምትዘራበት ፤ ድል ምትቀናጅበት የራስህ ሐይል አለህ!!! አቅም አለህ ለሽንፈት አትሸነፍ!!!
አላህ ይጨምርላችሁ የተውሂድ ወንድሞቸ
አስላሙለይኩም ወራህመቱላሂወበርካተሁ አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሱለላህ አለይሂወስላም ሀሪፍ ቁይታ ነዉ
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኳን ደህና መጣሽ ውዴ ትክክል ወድሞቻችን የአላህ ቁርአን ባስተማረን እንዳኛለን አላህ በሀቅ መገድ ያፅናን
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሂ
አላህ ሰላሙን ያምጣልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ያረብ
ፈጣሪ ሉለቦታነው ያለው
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
መጨረሻውስ ጅምር ነው ሁሉምይለቀቅ እናዳምጣቸው
አሠላምወአሊኩምወራህመቱሏህአህለንፈቲየአላህይስቱር
እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ ወሳኸለን እንዃነ በሰላም መጣሸ ጥሩ ቆይታ ነበር ቅጥይበት በአላህ ፈቃድ ቡዙ እንጠበቃልን ጥክር ጉዞ ወድ ፈት በሌላ ቢዲዮ እንጠበቃልን አገራችን ሠላሙ ያሠማን ያርብ
ማሻ አሏህ ወንድሞቼ በርቱ ይህ ጭንጋፍ
አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ሠላምሠላምበያለሁእንኳንደህናመጣሸአሪፍቆይታነውሠላምለሀገራችን
ዋሊኩም አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ። ወ በረካትሁ ግዜው ከፍቷል ሁሉነገር ልብ ይሰብራል አላህ በእራህመትህ ላይክ ማር
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጥሩ ፍጥጫ ነበረ ባያልቅም
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኔዉድ እንካን ደህና መጣሽ ትክክል ነዉ አላህ አርሽ በላይ ነዉ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወሰሀለን እኳን ሰላም መጣሽ ያረብ አገራችንን ሰላም አርግልን
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ አህለን ሀዲ & ፈቲ እህቴ ወላሂ በአሁኑ ሠአት የሚታየው የሚሰማው ሁሉ መንገዱ የጥመት ሆናል አላሁ ሡብሃነ ወተአላ ከጥመት ይጠብቀን ያረብ
አሏህ ከአርሺ በላይ ነዉ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ማሻላህ ምርጥ ቆይታ ነበረን እናመሠግናለን🌺🌺🌺😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የኔ ውድ ፈቲዬ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝትትትትትት ይበልልኝ ዉዴ አላህ ሀገራችን ህዝባችን በራህመቱ በእዝነቱ ሰላም ያድርግልን ያረብ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህላን ሀዲ ሱብህን አላህ አላህ ሸጥተኛውን መንገድ ይምረን
አሰላምአለይኩም ወራህመቶላሂ ወበረካትሁ አህለን
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሆ አታጥመኝ
አሰላም አለይኩም ወራሀመትሏሂ ወበረከትሁ ሰላም ዉድ የሀአሬ ልጆቺ ሰላማቹሁ ይበዛ በያላቹሁበት ደስ የሚል ቁይታ ነበር ዉዴ
አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ያረብ
👍🌹🌹❤❤
ሰላምእንኮንደህናመጣሽሀያቲለሁላችንምልቦናይስጥን አስችጋሪግዜላይነን
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን👌👌👌👌👌
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም እካደህና መጣሽ እህት
ሰላምሽ ይብዙ እህታችን እኳን ሰላም መጣሽ
🌹አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አሏህ ይጠብቀን በአሏህ ከመጥመም አህለን ወሣህለን ብያለሁ ቤትሽ ሢያምር ማሬዋ ቀጥይበት ቪድዮውም አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ነው 👍👍👍🌹ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ሠው በመልካምነቱ እራሡን ከመጥቀም አልፎ ለሠዎችም አርአያ ይሆናል
ለሠዎች ጥሩ ነገር ማስተላለፍ ባንችል እንኳ መጥፎ አርአያ አንሁናቸው🌹🌹
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ሀድዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህነና መጣሸ ዉደ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቸን ኢትዮጰያ ይሁንልን ዉደ የሀገሬ ልጀቺ በሁለም አለምላይ የምትገኑ እህት ወንድሞቸ በያለቺሁበት ሰላማቺሁ ይብዛልኝ አላህ ሀገራቺንንና ቤተሰቦቻቺንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን💚💛❤🌹👍
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀዲ &ፈቲ. ገራሚ ውይይት ነበር አላህ ልባችንን አያጥምብን ያረብቀጥተኛውን መንገድ ይምራል ከመራን ቡሃላ አያጥመን
አሰለሙአለይኩም ወራክመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሀድናፈቲ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ያበርታሽ እህት
አህለን እኳን ሰለም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነው አላህ በቃ ይበለን አላህ መወደድን መፈቀር መተዛዘን ይስጠን
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ሁልጊዜም ያገራችንን ሰላም ያሠማን ያርብ አገራች እድግ ከፍ ከፍ በይ በዘር በሀይማኖት የገቡ የሚፈተፈቱትንም ላገር ጥላት አገር ለማፍርስ የሚጥሩትን ቦተሌከኞች አላህ ልብይስጣቸው አገር አንድ ነች ሀይማኖት ግን የግል ነው አላህ ሁላችንንም ሰላምን ቅንነትን ሀቅን ይዘን የምንኮዝ ያርገን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኸይር
አላህ ያስደስታችሁ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፈቲ እንኳን ደህና መጣሽ እህት
አላህ በሀቅ ላይ ያፅናንንንንን አላህሱበሀንሁተአላህ ፌቀል አርሽ ነው በቁርአንም በሀድስም አለ ከሰባት ሰማይ በላይ ውሀ ከውሀ በላይ ኩርሲ ከኩርሲ በላይ አርሽ ከአርሽ በላይ አላህ ወላኪን ምንም ከሱ የሚደበቅ የለም አላህ ልቦና ይስጣችሁ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፈቲየ ስስቴ እህቴ አብሺሪልኝ ማርየዋ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጥሩ ቆይታ ነበር፣አብሺሩ በርቱልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራች ሰላም አንድነት መተሳሰብ ፍቅር፣መተዛዘን ይስጥልን ለሀገራችን እናም ለዚህም የበለጠ እንደምትሰሩ ትልቅ ተስፋ አለኝ አብረን ወደፊት ኢንሽአላህ
ኑሮንኑሮንኑሮንኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን በሉ
አሰላሙአልይኩም ወራሕመቱሏሒ ወበረካትሁ አህለን እሐታችን እኳ ደህና መጣሺ ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሪፍና አስተማሪ የሖነ የሊብ ላይ ቆይታ ነው ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 ሰላም🕊🕊 ለወገን ሰላም🕊🕊 ለሀገር ሰላም🕊🕊 ለኢትዮጲያ ሰላም 🕊🕊ያረቢ ሰላም አድርግልን ያረብ 🤲🤲
ሱበሀን አላህ አላህቀጥተኛዉን መስመር ይምራን ቀጣይ ዉዴ
ማሻአላህ
አሠላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እንኳን ሠላም መጣሺ ሀሊ እና ፈቲ ማሻአላህ ሙቅ ደመቅ ያለ ቆይታ ነበር ያሳለፋችሁት ምርጥ አሥተማሪ ቢዶ ነው በላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈
ሀዲዬ አለሽልኝ ስላመሰሽ ይብዛ
🍁ከመመርመራችሁ በፊት ነፍሳችሁን መርምሩ ።
ከመመዘናችሁ በፊት ነፍሳችሁን መዝኑ።
ነገ ስትመረመሩ ምርመራው ይቀልላችኋል ።
ለታላቁ ቀን በርትታችሁ ተዘጋጁ በዚያ ቀን ውስጥ አንዳች ነገር ሳይደበቅ አላህ ፊት ትቀርባላችሁና ።
{ ዑመር ኢብኑ አል ኸጣብ ረዐ}
"በቀን ውስጥ ውሎአችን የሰራነው ስራ ጥሩ እና መጥፎውን ለይተን ላጠፋነው ተውበት እያረግን ጥሩውን አላህ እንዲቀበለን እየለመንን የቀጣዩ አለም ጉዞአችንን ስኬታማ እንዲሆን እራሳችንን በየቀኑ መተሳሰብ አለብን ::
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ. ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች. እደትናችሁ በያላችሁበት ደአ አዲርጉ. ሀገራችን በቡዙ አብነት ፈተናናትና. በዱአችሁ. አንርሳት. ዘረኝነትን አጥፍተን. አደ ነተን እንስበክ. ዘረ ርን ለገበሬ እንተውለት. አዲነትነው ለኛ የሚጠቅመን✅💐🍔. ማሻአላ ተባረካላ. አላህ ይጨምርልሽ
አሠላሙ አለይኩም ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሚ እንዴት ነሽ አወን እኛ በቁርአን እና በሀድስ ብቻ የምንመራ እንጅ በፈላስፋ የምንመራ እፍይደለንም እምነትህን ከቁረአን እና ከሀድስ ያዝ.
ወለይኩም አሰላም ሀዲ አህሌን እንኳን ደህና መጣሽ በርቺ ውዴ
السَّلامُ وَعَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ_ قال الله تعالى : إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَأَقَامُواْ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتَوُاْ ٱلزَّكَوٰةَ لَهُمۡ أَجۡرُهُمۡ عِندَ رَبِّهِمۡ وَلَا خَوۡفٌ عَلَيۡهِمۡ وَلَا هُمۡ يَحۡزَنُونَ
እነዚያ ያመኑ፡፡መልካም ሥራዎችንም የሠሩ።ሶላትንም ያስተካከሉ፡፡ዘካንም የሰጡ ለነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው፡፡በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም፡፡
ልብ በል
ሴት ልጅ በአንድ ነገሯ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ናት ምን ግዜም ቢሆን ጥሩ ቃልትን ጥሩ ንግግር ፈገግታን ከአንተ ከሀላል ባሏ ጋር ጥሩ ጭውውትን ትናፍቃለች እያበላዋት እያጠጣዋት እያለበስኳት አይደል ዴ⁉️ለምን ይከፋታል አትበል ከነኚህ ሁሉ ያንተ ፈገግታ ጥሩ ንግግርህ ለሷ ያለክ ጥሩ አስተያየትህ የፍቅር እክብካቤክ ያስፈልጋታል አስቤዛን ማሟላት ብቻ አይምሰልህ ችግሯ ከሁሉም በፊት በፍቅር ተከባከባት
አይ ሸምሰዲን አላህ አተንም መሰሎቺህንም ወደቀጥተኛው መገድ ይምራቺሁ እኛንም በዚሁላይ ቀጥብለን የምንሞት ያድርገን. (ሊባኖስ )እየሄዱ እኮነው እየተማሩ እሚመጡት አይ አህባሽ (ባለፈውም ጂብሪል አለይሂሰላም ልጂ ይሰጣል ሊል )ሲፈላሰፍ ነበር አላሁሙስተአን
አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለይ ወበራከቱ
ወይ ዘንድሮ ሁሉሙ አወቅ ነኛ ይለል
ክክክክክክክ ጀግና ነው አላለም ወይ ጉድ
አሠላምወአሊኩምወራህመቱሏህወበረከትሁአህለንፈቲየ ኧረምንጉድነው ሳይረዱክርክር አሏህይፋረዳቸው
_አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱ_
አህለን ሀዲየ አላህ ጠመው ከሚያጠሙ ይጠብቀን
ይህ ሁሉ የአህባሽ ቅጥፈት ነው እያወቁ አይናቸውን
በጨው አጥበው ይቀጥፋሉ ኢላሂ ውሃ ይብላህ እና
ውሀቢያ እያላችሁ ሰውን ለማምታታት ትሞክራላችሁ
አላህ ከጥመት ያውጣችሁ ያውጣን ውሀብያ የሚባል አቂዳ የለንም
«ወንድ ልጅ ቀልቡ በሴት ልጅ ከተንጠለጠለ ያቺ ሴት የተፈቀደችለት (ሚስቱ) እንኳ ብትሆን ቀልቡ ምርኮኛዋ ይሆናል። ትፈርድበታለች። እንደፈለገችው ታደርገዋለች። ውጫዊ ገፅታው ስናይ አለቃዋ ይመስላል። ምክንያቱም ባሏ ነውና። ነገር ግን እውነታው ካየን የሷ ባርያና ምርኮኛ ነው። በተለይ ደግሞ እንደምታስፈልገውና እንደ ሚያፈቅራት የምታውቅ ከሆነ አምባገነንና ጨቋኝ የሆነ አለቃ ከሱ መገላገል በማይችል ከስሩ ባለ ባሪያው ላይ እንደ ሚፈርደው አይነት ፍርድ ትፈርድበታለች። እንደውም ከዛም የከፋ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም የቀልብ ምሮኮኛነት ከአካል መማረክ ይብሳል። እንዲሁም የቀልብ ባርነት ከአካል ባርነት ይበልጣል።
አይ ወሀብያ እናተጋር አብሮ ከመከራከር ትቶ መውጣት የተሻለነው ምክንያቱም ሁኩም የሚባልነገር የላችሁም ሲቀጥል ሙተሻቢሀ የሆነውን የቁርአን አቀፅብቻ ነው የሚከታተሉት ይሄ ደሞ በጣም አሊም እና አዋቂ ያስፈልገዋል እደናተ ዘሎ ሳይቀሩ ፡ተፍሲር ላይ ያሳፍራል አላህን ፍሩ
ክክክክክ አህበሽ ነግሮቹን አስምሮ መውረት እንጅ ሌለ ምን ደልሊ አለቸው
እና ምን ልቱል ነው አው አለሃ ከአረሽ በለይ ነው
አህበሽ ሪከሽ
መልስ እንጂ
የአህባሽ ሸምሰዲን አላህ ሂድያ ይስጥህ ወይም አላህ ያጥፋህ
ሸምሰዲን አላህ ተንጥሎ ነውዴ ያለው አልክ? ሱብሀን አላህ ይሄን እወቀት ይዘክ ትመጣለህ ቱ አህባሽ አቅላችሁ የት ሄደ
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኔዉድ እንካን ደህና መጣሽ ትክክል ነዉ አላህ አርሽ በላይ ነዉ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች አላህ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን